1/ የቤተ ክርስቲያን አባል ለመሆን አምኖ መጠመቅ ያስፈልጋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ሥርዓት እና ደንብ መሠረት ሕፃናት ወንዶች በ40 ቀን፣ ሕፃናት ሴቶች በ80 ቀን ይጠመቃሉ። ከዚህ በተጨማሪ ትልልቆች ክርስቲያን ለመሆን በወሰኑበት ዕድሜ ሲመጡ ተገቢውን የክርስትና ትምህርት ተምረው ይጠመቃሉ።
To be a member of the Church, everyone should be baptized. According to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church tradition, baby boys will be baptized at 40th day and baby girls on the 80th day after their birth. Adults can take baptism any time they come after they take the necessary church lessons.
2/ የተጠመቀ ማንኛውም ሰው የቤ/ክ አባል ሆኖ መመዝገብ ይችላል። የተዘጋጀውን የመመዝገቢያ ፎርም መሙላት ይጠበቅበታል።
All baptized Christians can be registered as a member of the church in filling the membership form.
3/ በቤ/ክ የተመደበውን ወርሃዊ ክፍያ መክፈል ይጠበቅበታል።
Every member is expected to pay the monthly fees.
Membership Form/የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ (pdf)
Download